የኢሬቻ ዋዜማ ኮንሰርት !

ለታላቁ የኢሬቻ ክብረ-በዓል ወደ መዲናችን ሲያቀኑ አልያም ምሽቱን በጋራ ሰብሰብ ብለው ማክበር ከፈለጉ ምንም አይጨነቁ ልዩ የሙዚቃ ድግስ በኤግዚቢሽን ማዕከል ተዘጋጅቷል፤ ዋዜማው ከእኛ ጋር ልዩ ነው።

ቦታ: አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል

መግቢያ : መደበኛ 300 ብር፤ VIP 1000 ብር ቅዳሜ መስከረም 24 በኤግዚቢሽን ማዕከል አይቀርም።